Description
ከዕለታት አንድ ቀን አስማረችና አበበች የተባሉ ሁለት እህትማማቾች ይኖሩ ነበር፡፡
ወላጆቻቸው ሞተዋል። የሚኖሩትም የተራቆተ መሬት ላይ ነበር።
ዝናብም አይዘንብም፡፡ የሚበላ እህልም አልነበራቸውም።
——————————————————————————
Reading Level: 3
Download for free and let your children have the true flavour of your mother tongue.
Reviews
There are no reviews yet