በሬ እና አህያ (Amharic Language)

0.00

አንድ ድሃ ገበሬ አንድ መሥራት የማይወድ ያረጀ በሬ ነበረው፡፡ በሬው የባለቤቱን መሬት ማረስ አይፈልግም ነበር፡፡ የሚፈልገው ቤት መዋልና ሳር መብላት፣ ውሃ መጠጣትና ማረፍ ብቻ ነበር፡፡
————————————————————

Reading Level: 4

Download for free and let your children have the true flavour of your mother tongue.

Category: Tags: ,
X